Wisdom Ethiopia Amharic Podcast - podcast cover

Wisdom Ethiopia Amharic Podcast

Ideas that make us think wisely and deeply በጥበብ እና በጥልቀት እንድናሰብ የሚያደርጉ ሀሳቦች
Last refreshed:
Follow this podcast in the Metacast mobile app to refresh it and see new episodes.
Download Metacast podcast app
Podcasts are better in Metacast mobile app
Don't just listen to podcasts. Learn from them with transcripts, summaries, and chapters for every episode. Skim, search, and bookmark insights. Learn more

Episodes

አንመን ወይም አንቀበል! Just Because

(0:00) intro (0:16) ሲወርድ ሲዋረድ የመጣና ተደጋግሞ የተነገር ስለሆነ ብቻ (1:20) የባህል ወይም የወግ ልማድ ስለሆነ ብቻ (2:32) በሰፊው ስለተሰራጨ ብቻ (4:32) ቅዱሳት መጻሕፍት ስለሆነ ብቻ (5:55)ምክኒያታዊ ስለሆነ ብቻ (7:23) በሙግት መላምቶችና ግምቶች ላይ መሠረት ስላደረገ ብቻ (9:11) የጋራ አስተሳሰብ (common sense) ስለሚመሰል ብቻ (10:24) ከግል አስተሳሰባችን ጋር ስለተስማማ ብቻ (12:16) የሚታመን ስለሚመሰል ብቻ (13:25) ሰባኪው፣አስተማሪው፣መምህሩ፣ ጠቢባን እንኳን ስላሉት (15:04) outro

Nov 04, 202216 min

Death Awareness Meditation {{9 Points}}

(0:00)- Intro (1:50)- Preparation (3:53)- Everyone has to die ሁላችንም እንሞታለን (7:52)- Your lifespan is decreasing continuously በህይወት መኖራችን ያለማቋረጥ እየቀነሰ ስለሆነ (10:24)- The amount of time you have for understanding Death is very small አሁን ካልጀመርን ሞትን ለመረዳት ያለን ጊዜ በጣም ትንሽ ስለሆነ (11:53)- Human life-expectancy is uncertain መቼ እንደምንሞት ስለማናውቅ (19:31)- There are many causes of death ምን እንደሚገድለን ስለማናውቅ (21:04)- The human body is very fragile አካላችን በጣም ደካማ ሰለሆነ (25:09)- Your loved ones cannot help የሚወዱን እንኳን ማስ...

Jul 29, 202234 min

Zen beginner's mind [ ጀማሪው አእምሮ ]

ቅድመ-ድምዳሜ ወይም ቅድመ-ግምቶች የሌለው አእምሮ ማለት የጀማሪዎች አእምሮ ማለት ነው "ለጀማሪው አእምሮ ብዙ አማራጮች አሉ ፣ ለሊቅ ግን ጥቂት " (0:00)- የጀማሪ አእምሮ (3:42)- ይሄንን አእምሮ እንዴት እናዳብር (4:42)- ፈረሶቹ (7:17)- ዕለት ተዕለት ሕይወታችን (9:00)- outro

Jun 19, 202210 min

ለምንድን ነው ህይወት አጥጋቢ ያልሆነው ( Life Is Unsatisfactory )

(0:00)- ስቃይ (1:58)- ለምንድን ነው ህይወት አጥጋቢ ያልሆነው (5:06)- የህይወት ባህሪዎች (6:38)- አካላዊ ስቃይ (7:10)- ስሜታዊ ስቃይ (8:10)- የለውጥ ስቃይ (9:55)- የህልውና ስቃይ (22:06)- ታዲያ በምን መልኩ ህይወት እንየው (22:42)- ውጫዊ ሁኔታዎችን (23:37)- ውስጣዊ ሁኔታዎችን (24:25)- outro is Life Suffering Love And Respect Thank You for Watching

May 01, 202225 min

የጠቢባኖቹ መንገድ { Wisdom Tools }

Mindful - Hearing = ያለሃሳብ ረብሻ መከታተል Insight ይሰጠናል ( ካዳመጥን በኋላ ከውስጥ የሚመጣ አሃ የምንለበት ቅጽበታው ማስተዋል እስከዛሬ ባላየነው መንገድ እንድንመለከተው ያደርገናል ስናዳምጥ መተግበር የምንፈልገውን ግን ያልተገበርነውን ይሁን ምሳሌ => ሜድቴሽን Mindful - Contemplating = ሁኔታዎችን ከሁሉም አቅጣጫ በጥልቀት ማየት [ ቅጽበታው ማስተዋል ቦታ ሰጥቶ ማስፋትና በጥልቀት መረዳት ] Mindful - Meditation = ተረጋግቶ ትኩረትን አንድ ነገር ላይ ማድረግ ትኩረትን ፣ ግልጽነትን ፣ ስሜታዊ አዎንታዊነትን እና የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ በተረጋጋ ሁኔታ ማየትን ማዳበር የአዕምሮዎን ቅደም ተከተል እና ልምዶች ያሳውቀናል, በዛ ምክኒያት አዲስ እና የበለጠ የተዋጣለት የእውነትና የመሆን መንገዶችን ለማዳበር ያግዘናል...

Feb 24, 202216 min

የተገላቢጦሽ ህግ { The Law of Reversed Effect }

የተገላቢጦሽ ህግ ማለት በተለምዶ ህይወታችንን እየበጠበጡብን ያሉ ነገሮችን በሸሸናቸው ቁጥር ይበልጥ ይከተሉናል ማለት ነው፡፡ ሁኔታዎችን ከታዘብናቸው ብዙን ግዜ የምንፈልገው ሳይሆን ተገላቢጦሹ ውይም ተቃራኒው ነው የሚሆነው ያንን ክሰተት ነው የተገላቢጦች ህግ (backward law ) ወይም የተገላቢጦሽ ውጤት ህግ (The Law of Reversed Effect) ይባላል

Feb 08, 202210 min
For the best experience, listen in Metacast app for iOS or Android