ጠቃሚ የስቶይክ ፍልስፍና ልምምዶች [ Useful Stoic Philosophy Practices ]
Useful Stoic Philosophy Practice [ ጠቃሚ የስቶይክ ፍልስፍና ተግባራት ]

Useful Stoic Philosophy Practice [ ጠቃሚ የስቶይክ ፍልስፍና ተግባራት ]
ምን ይዘን መጣን, ምን ይዘን እንሄዳለን
"Delight in heedfulness. Watch over your own mind." "በማስተዋል ደስ ይበላችሁ! ሀሳብህን በደንብ ጠብቅ!"
Contentment
ሰላም ዛሬ ይዜላችሁ የመጣሁት ብቸኝነት፣ ብቁ አለምሆንን፣ ለውጥ፣ ህመምን ፣ ሞትንና ሌሎች የተለያዩ ልብ ያልተባለ ማይንዳችን የሚጋርጥብንን ፍራቻዎች እንዴት በማስተዋልና በጥበብ እንደምንላቀቅ ነው
ከሚደጋገሙብን አላስፈላጊ ሁኔታዎችና ነገሮች መውጣት መቻል
የሚያስቸግሩንን ነገሮች መተውና መልቀቅ መቻል
8ቱ የጠቢባኖች ግንዛቤ The Eight Realizations of Great Beings
ቡዲዝም ምንድን ነው? ቡዳሃ ማነው?
ከጥሩ እና ከመጥፎ ባሻገር( Middle way)
የህይወት ዓላማን ለማግኘት የሚደረግ የጃፓን የአኗኗር ዘይቤ ነው
expecting less is good for happiness
its about Meditation from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan
its about Wisdom from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan
its about Peace from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan
ከፍተኛ ርህራሄ ማለት መልካም እና ደግ ሰው ከራሱ አልፎ ሌሎችን ለመረዳት የሚጥር ሰው ማለት ነው
ቀን ተቀን ህይወታችን ላይ ሰላም የሚነፍገን ያልተረጋጋ አእምሮአችን ነው
its about impermanent from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan
Intro For Wisdom Ethiopia Amharic Podcast
የህይወትን ትርጉም ማወቅ
ሰዎች እንዲጠሏችሁ ፍቀዱላቸው
ሜድቴት ማድረግ አስፈላጊ የሆነበት ምክኒያት ቀን ተቀን ህይወታችን ላይ የአእምሮ እረፍት ስለሚያስፈልገን ነው የሰውነት አረፍት ተኝተን ወይ ተቀምጥጠን ልናገኝ እንችላለን፡፡ የአእምሮ እረፍትን ግን ወደውስጥ በማያት ብቻ ነው የሚገኘው እሱን የሚሰጠንም ሜደቴሽን ነው፡፡ ለሜድቴሽን ጀማሪ ስንሆን ሰላም ወይም የአእምሮ እረፍት የሚሰጠን ላይመስለን ይችላል ግን የሜደቴሽን ችግር ሳይሆን አሁን ላይ ያለን ያስተሳሰብ ሁኔታ የተቅበዘበዘ ፣ በቀላሉ የተረበሸ እና ያለማቋረጥ የሚንቀሳቀስ ስለሆነ ነው ጊዜ ሰጥተን ቦታ ሰጥተን የምንተገብረው ክሆነ ግን ጥበብ የተሞላበት ሰላም ይሰጠናል ጥበብ የተሞላበት ያልኩበት ምክኒያት በሜደቴሽን ሰላም ምናገኝው ችግራችንን ረስተን አይደለም ወደውስጥ ስናይ ሰላም ያሳጡን ነገሮች እውነት እንዳልሆን ስለምንገንዘብ ነው ወደውስጥ ስናይ ደስታችንን የነፈጉን ከእውነታ የራ...
How to look at anything deeply and Death Contemplation
የማስተዋል ምሰሶዎች