Zen beginner's mind [ ጀማሪው አእምሮ ]
Jun 19, 2022•10 min
Episode description
ቅድመ-ድምዳሜ ወይም ቅድመ-ግምቶች የሌለው አእምሮ ማለት የጀማሪዎች አእምሮ ማለት ነው
"ለጀማሪው አእምሮ ብዙ አማራጮች አሉ ፣ ለሊቅ ግን ጥቂት "
(0:00)- የጀማሪ አእምሮ (3:42)- ይሄንን አእምሮ እንዴት እናዳብር (4:42)- ፈረሶቹ (7:17)- ዕለት ተዕለት ሕይወታችን (9:00)- outro
For the best experience, listen in Metacast app for iOS or Android
