ሰሙነ ህማማት እና ትርጓሜው - በመጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ
መጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ሀላፊ ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን አማንያን ዘንድ በተለየ ሁኔታ የሚታሰቡትን የሰሙነ ህማማት ቀናት ትርጓሜ አስረድተዋል ።

መጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ሀላፊ ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን አማንያን ዘንድ በተለየ ሁኔታ የሚታሰቡትን የሰሙነ ህማማት ቀናት ትርጓሜ አስረድተዋል ።
በአገረ አውስትራሊያ-ሜልበርን ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤልና የመካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት መዘመራን፤ ቤተልሔም ትዕግስቱ፣ ፅዮን ብሩክ፣ ኤማንዳ ወንድወሰንና ኤፍራታ ሚሊዮን ሰሙነ ሕማማትን ምክን ያት በማድረግ "በጌቴ ሰማኔ" መንፋሳዊ መዝሙርን ያሰማሉ።
በአብላጫው በሴቶች ለሚሰሩ ስራዎች የ9 በመቶ የክፍያ ጭማሪ እንዲደረግ የሰራተኞች ማህበር ጠየቀ
የ2016 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተወሰኑ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
የአውስትራሊያ ፌዴራል ፖሊስ ከእምነት መሪዎች ጋር መክረናል ሲል፤ በሲድኒ የእስልምና እምነት መሪዎች አሰሳውን አስመልክቶ "እንድናውቀው" እንጂ "እንድንመክርበት" አልተደረገም ይላሉ
Learn how to talk about commemorating Anzac Day, plus find out why it's important for all Australians.
ሕወሓት ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ሊዋሃድ ነው የሚለው ዜና ከእውነት የራቀ ነው አለ
ከየመን የባሕር ዳርቻ ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ በነበረች አንዲት ጀልባ ላይ በደረሰ አደጋ ተሳፋሪ ከነበሩት 77 ኢትዮጵያውያን ውስጥ 5 ሕፃናትንና ሴቶችን ጨምሮ የ16 ዜጎች ሕይወት አለፈ
In an era where information travels at the speed of light, it has become increasingly difficult to distinguish between true and false. Whether deemed false news, misinformation, or disinformation, the consequences are the same - a distortion of reality that can affect people's opinions, beliefs, and even important decisions. - መረጃ በብርሃን ፍጥነት በሚጓዝበት ዘመን፤ እውነትና ሐሰቱን ለመለየት አዋኪነቱ እየጨመረ መጥቷል። ሐሰተኛ ዜናዎች፣ ሐሰተኛ መረጃም ይሁን ወይም አሳሳች መረጃ ይባሉ መዘዞቻቸው ተመሳሳይ ነው፤ የሰዎችን አተያዮችና አመኔታዎች በማዛባት ሲልም ጠቃሚ ውሳኔዎች ላይ ተፅዕኖን ያ...
የራያና አላማጣ ተፈናቃዮች ቁጥር እንደሚጨምር ተመለከተ
በሲድኒ ቦንዳይ ጃንክሽን የገበያ ማዕከል በስለት ተወግታ የነበረችው የዘጠኝ ዓመት ሕፃን አገግማ ከሆስፒታል ወጣች
ዶ/ር ኦፒው ኦሙት ቻም፤ የቀድሞ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ጋምቤላ ክልል ውስጥ ተከስተው ስላሉት ዋነኛ ችግሮች፣ መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦችን አንስተው ይናገራሉ።
ኢትዮጵያ የጠየቀችውን አዲስ ብድር አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ጋር ያላት ልዩነት አልተፈታም
ወ/ሮ ዉዳድ ሳሊም፤ የጤና ባለሙያና አንቂ፤ ስለ ሐረሪ ማኅበረሰብ የአለላ ስፌት ባሕላዊ ቅርስነትና የማንነት መገለጫነት አስመልክተው ይናገራሉ።
የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት 'ሕወሓት ወረራ ፈፅሞብኛል' ሲል ለፀጥታ አካላት፣ ለነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥትና ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አስታወቀ፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራልና የአማራ ክልል መንግሥታት ጋር ግጭት ውስጥ አይደለሁም አለ
በአዘጋጅና ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ "የኤልያስ ዋንጫ" በሚል ስያሜ የቀድሞውን የመብራት ኃይልና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝነኛ እግር ኳስ ተጫዋች ኤልያስ ጁሐርን ግለ ታሪክ የዘገበ ፊልም እሑድ ሚያዝያ 6 ከቀትር በኋላ በሜልበርን ከተማ ለሕዝብ ዕይታ ቀርቧል። ዝነኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና ክለብ ተጫዋቾች በሥፍራው ተገኝተው አድናቆታቸውን ገልጠዋል።
ኬንያ - ኢትዮጵያ ውስጥ የኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት እየተባባሰ ነው በሚል አስባብ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረመችውን የኤሌክትሪክ ሽያጭ ስምምነት የመከለስ ዕሳቤ እንዳላት ፍንጭ ሰጠች።
የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ "ኢትዮጵያዊነት ሞቷል፤ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ተዳክሟል ሊባል የሚችል አይመስለኝም። ኢትዮጵያን በውስጣቸው ይዘው የሚኖሩ፤ ታማኝ ሆነው ያሉ አሉ። በጎሣ ፖለቲካ ሁሉም ተጎጂ ነው" ሲሉ፤ አቶ አበራ የማነአብ "ኢትዮጵያዊነት ገለል ተደርጎ የሕዝብ አንድነት እንዲሻክር፤ እንዲያውም አንዳንድ ጊዜ ወደ ግጭትም እንዲሸጋገር መንግሥት አስተዋፅዖ አለው" በማለት ስለ ጎሣ ተኮር የማንነት ፖለቲካ አንስተው አተያይቸውን ያጋራሉ።
"የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በኢትዮጵያ አብዮታዊ እንቅስቃሴ ወቅት የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) ፖለቲካዊ ሚና ነቅሰው ይናገራሉ።
"የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት ወቅት ሕይወታቸውን ላጡ የድርጅታቸው የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) አባላት የመዘከሪያ መጽሐፍን መሰናዶና ትሩፋቶቹን አስመልክተው ያስረዳሉ።
አውስትራሊያ ኢራን በእሥራኤል ላይ ያደረሰችውን ጥቃት አወገዘች
ኢትዮጵያ ፆታዊ ጥቃት ፈፃሚዎች ከሥራና ማኅበራዊ ግልጋሎቶች እንዲገለሉ የሚያደርግ ምዝገባ ልትጀምር ነው
ዩናይትድ ስቴትስ የዊኪሊክስ መሥራቹን ጁሊያን አሳንጅ ክስ ልታነሳ እንደምትችል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን አመላከቱ
Learn how to talk about cooking and sharing recipes.
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ አውስትራሊያ ለፍልስጤም አገራዊ ዕውቅና ለመስጠት ዕሳቤ እንዳላት አመላከቱ
ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ ፤ የዘንድሮውን ኢድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክተው የፆምና ፀሎት መንፈሳዊ ፋይዳዎችንና የሰላም ምኞታቸውን አሰናስለው ይገልጣሉ።
የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት አዲስ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሾመ
በነዳጅ የሚሠሩና ሙሉ በሙሉ በውጭ አገር ተገጣጥመው ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የግል ተሽከርካሪዎች ላይ የውጭ ምንዛሪ ማዕቀብ ተጣለ
የቀድሞው የአውስትራሊያ መከላከያ ኃይል አዛዥ በእሥራኤል የአየር ጥቃት ለተገደለችው አውስትራሊያዊት የእርዳታ ሠራተኛ ምርመራ ልዩ አማካሪ ሆነው ተሰየሙ
"የኤልያስ ዋንጫ" አዘጋጅና ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ የቀድሞውን የመብራት ኃይልና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝነኛ እግር ኳስ ተጫዋች ኤልያስ ጁሐርን ግለ ታሪክ በዘጋቢ ፊልም ቀርፀው ለሕዝብ ዕይታ ለማቅረብ ስለምን እንደወደዱና የፊልሙን ጭብጥ አሰናስለው ይናገራሉ። "የኤልያስ ዋንጫ" በሳምንቱ መጨረሻ በሜልበርን - አውስትራሊያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ዕይታ በነፃ ይቀርባል።