SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ - podcast cover

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Last refreshed:
Follow this podcast in the Metacast mobile app to refresh it and see new episodes.
Download Metacast podcast app
Podcasts are better in Metacast mobile app
Don't just listen to podcasts. Learn from them with transcripts, summaries, and chapters for every episode. Skim, search, and bookmark insights. Learn more

Episodes

" የደብረ ዘይት በዓልን ስናከብር የክርስቶስን ዳግም ምጽአት እያሰብን ነው ። ” መልአከ ጽዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ

መልአከ ጽዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ በአውስትራሊያ የልደታ ለማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ፤ በትናንትናው እለት የተከበረውን የደብረ ዘይት በዓል ምክንያት ባስተላለፉት መልእክት ክርስቲያኖች ከመቼው ጊዜ በበለጠ ለኢትዮጵያ እንዲጸልዩ አደራ ብለዋል ።

Apr 07, 20249 min

" የ29ኛው ኩዊል የጋዜጠኛነት ልህቀት ሽልማት ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያውያንም ጭምር ነው ። "- የኩዊል ሽልማት አሸናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ

“ ይህ ታሪክ እንዲህ በቀላሉ የሚነገር አይደለም ፤ ሲያነቡትም ሆነ ሲጽፉት ስሜትን የሚፈታተን ስለሆነ አጠናቅቆ ለማውጣት ስድስት ወራትን ፈጅቷል ። ” ሩቺካ ታልወር

Apr 02, 202416 min

“ ጋዜጠኝነት ለእኔ ሕዝብን እና አገርን በቀናነት ማገልገል ነው ። ” የኩዊል ሽልማት አሽናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ

“ በሽልማቱ ላይ ከተገኙት ሰዎች መካከል የኢትዮጵያም ሆነ አፍሪካ ዝርያ ካላቸው የተገኘሁት እኔ ብቻ ነበርኩ ።ይህ የታሪክ አጋጣሚም የሽልማቱን ዋጋ በተለየ ሁኔታ ላቅ ብሎ እንዲታይ አድርጎታል ። ” ለሜልበርን ፕሬስ ክለብ በመድብለባሕል ጉዳዮችና ሚዲያ ዘርፍ በአውስትራሊያ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኝነት ሙያ የላቀ ደረጃ ያለውን 29ኛውን የኩዊል የጋዜጠኛንት ልህቀት ሽልማት አሽናፊ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ “ SBS ታሪኬን ሲያወጣ ከስደተኝነት ባሻገር ለአውስትራሊያ ማኅበረሰብ የማበረክተው እንዳለ እድርጎ አጉልቶ በማሳየቱ በበርካቶች ዘንድ የአስተሳሰብ ለውጥ እንዲመጣ አድርጓል ። ” ቤተልሔም ጥበቡ

Apr 02, 202421 min

የረመዳን ጾም እና የሴቶች ድርሻ

ወይዘሮ ነጁም አብደላ የረመዳን ጾም ወቅት በመስጠት በረከትን የምንቀበልበት ቅዱስ ወር ነው ይላሉ። ወ/ሮ ነጁም የሜልበርን ነዋሪ እና የአራት ልጆች እናት ናቸው ፤ ምንም እንኳን ልጆቻቸውን ለብቻቸው ቢያሳድጉም ውጤታም ልጆችን ለማውጣት እና እርሳቸውም ያለሙትን የከፍተኛ ትምህርት ግብ ለማጠናቀቅ ብቸኝነታቸው እንዳላገዳቸው ነግረውናል ።

Apr 02, 202416 min

Australian Easter: Exploring social and cultural traditions beyond religion - በዓለ ትንሣኤ በአውስትራሊያ፤ ከሃይማኖት ባሻገር የማኅበራዊና ባሕላዊ ልማዶች ዳሰሳ

Easter holds great significance for Christians. Yet, for those of different faiths or non-religious backgrounds, it presents a chance to relish a four-day weekend, partake in family and social gatherings, engage in outdoor activities, and attend events where children take centre stage. Here's your essential guide to celebrating Easter in Australia. - በዓለ ትንሣኤ ለክርስቲያኖች ትልቅ ፋይዳ አለው። ይሁንና ለሌላ እምነት ተከታዮች ወይም ከቶውንም አማኝ ላልሆኑቱም፤ የአራት ቀናት የዕረፍት ሐሴትን ይቸራል። በከፊል ለቤተሰብና ማኅበራዊ ስብስብ፣ ከቤት ውጪ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎና ልጆ...

Mar 27, 202410 min

ስንብት፤ ዶ/ር አንድዓለም ሙላው 1944-2024

"አውስትራሊያ ውስጥ ደስታ ካልሆነ በስተቀር ምንም የገጠመን እንከን የለም" የሚሉት አቶ በሪሁን ካሠኝ፤ ሰሞኑን ከእዚህ ዓለም ስለተለዩት የቀድሞ የትግል አጋራቸው ዶ/ር አንድዓለም ሙላው፤ የከፋኝ ኢትዮጵያ ጀግኖች ግንባር መሪ የግልና ሰብዓዊ አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ።

Mar 26, 20249 min

"ብዙ ስፖንሰሮች ወይም አጋሮች ድጋፋቸውን የሚያበረከቱት ሆይ ሆይታ ለበዛበት ነው፤ በአስተውሎት ሀገርን ለሚያልቁ ሥራዎች ድጋፍ ቢያደርጉ ጠቀሜታ አለው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን

የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራም ዝግጅቶቻቸው ይናገራሉ።

Mar 24, 202416 min

"የዘረኝነት አንዱ ቁልፍ ነገር ጭካኔን ወደ አርበኝነት የመቀየር ኃይል አለው" ዶ/ር ይርጋ ገላው

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።

Mar 21, 202410 min

"ዘረኝነት ሰብዓዊነትን ይገድላል፤ ዘረኛ ሰው ሰዎችን የሚያየው በሰውነት ሳይሆን በዘር ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።

Mar 21, 202414 min

“ወደ ማገብት ስገባ አዕምሮዬ በጠባብነት የታጠበ ነበር፤ ከሕወሓት ስወጣ ከእኒዚህ ጋር መኖር ማለት ባርነት ነው ብዬ ነው” ገብረመድኅን አርአያ

የቀድሞው የሕወሓት ታጋይ ደራሲ ገብረመድኅን አርአያ፤ ሰሞኑን “የነባሩ ሕወሓት ታጋይ መራር ትዝታዎች” በሚል ርዕስ ለአንባቢያን ስላቀረቡት መፅሐፋቸው ጭብጦች ያስረዳሉ።

Nov 05, 202117 min

“አሁን ያለው ሁኔታ ሲሻሻል፤ ወደ ኢትዮጵያዊነቱ የማይመለስ የለም።” - ገብረመድኅን አርአያ

ስለ አቶ ገብረመድኅን አርአያ ሲነሳ የሕይወት ገፅታቸው ጎልቶ የሚታየው ከቀድሞው የትግል ድርጅታቸው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ጋር ተቆራኝቶ ነው። ለሕወሓት ታግለዋል፤ በሕወሓት ለስደት ተዳርገዋል። “በአገር ቤትና ባሕር ማዶ” ዝግጅታችን የግለ ሕይወት ትረካቸው ከአድዋ እስከ አውስትራሊያ የሚያጠነጥነውም በዚሁ ዙሪያ ነው።

Nov 25, 201925 min

Life and Legacy: Yeharerwerk Gashaw - Pt 1

የሐረርወርቅ ጋሻው፤ ቀዳሚ የልጅ እግርነት መታወቂያቸው የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሞዴልነታቸው። ምራቅ ከዋጡ በኋላ ግና በሰብዓዊ መብቶች፣ በምግባረ ሰናይና ፖለቲካዊ ንቁ ተሳትፏቸው ይታወቃሉ። በሕይወት ዘመን ጉልህ አስተዋጽዖዎቻቸውና የሕይወት አሻራዎቻቸው ዙሪያ ተነጋግረናል።

Dec 15, 201729 min
For the best experience, listen in Metacast app for iOS or Android