በተለምዶ መላእክት ለሰው ልጆች በሥጋ ዓይን የሚታዩ ፍጥረታት አይደሉም፡፡ በመጽሃፍ ቅዱሳችን ውስጥ መላእክት በወንዶች መልክ የሚገለጡ ፍጥረታት ናቸው (ዘፍ. 18፡2፤ቁ. 16፤፤ 19፡1-22 መሳፍ. 13፡3-21፤ እብ 13፡2)፡፡ ከመለኮታዊ ሥልጣናቸው የተነሳ አንዳንዴ መላእክት የሚያስፈሩ ናቸው፡፡ በተፈጥሮ ባህሪያቸው መላእክት በሚታይ መልኩ ሲገለጡ የሚያስፈራ ሳይሆን በልዩ የእግዚአብሄር ክብርና ግርማ የተሞሉ እና በሚያስደንቅ ሁኔታም የሚገለጡ ናቸው (ዘኁ. 22፡31፤ 2 ነገስት 6፡17፤ ዳን. 10፡4-9፤ ማቴ. 28፡3፤ ሉቃ. 2፡9 እና ራእይ 10፡1-3)፡፡ በጥቂቱ ሊያስደንቀን የሚሞክረው ነገር ቢኖር ዮሃንስ ሁለት ጊዜ የእግዚአብሄርን መልእክት ወደርሱ ያመጣውን መልኣክ ሊያመልከው ወይም ሊሰግድለት ሞክሮ ነበር፡፡ ነገር ግን መልኣኩ ራሱ ይህንን ጉዳይ እንደተቃወመው እንመለከታለ...
Jan 19, 2026•17 min•Season 3Ep. 5
በምድር ላይ የመላእክት ዋናው ሥራቸው ወይም ተግባራቸው እግዚአብሄርን ማምለክና ማገልገል ነው፡፡ በሰማይ ያላቸው የተለምዶ ሥራቸውም እግዚአብሄርን ማመስገን ሲሆን በተለየና ባልተለመደ ሁኔታ ደግሞ ስናየው የእግዚአበሄርን ታሪካዊ የመዋጀትና የመታደግ ሥራውን ወደ ህዝቡ ዘንድ ማሳለጥ ነው፡፡ በመጽሃፍ ቅዱሳችን ውስጥ ገና ከመጀመሪያው አካባቢ ጀምሮ የጌታ መላኣክ ወይም የእግዚአብሄር መልኣክ የሚሉ ሃሳቦች ከእግዚአብሄር ከራሱ ሥራና ተግባር ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡
Jan 19, 2026•21 min•Season 3Ep. 6
መጽሃፍ ቅዱሳችን በግልጽ እና ያለምንም ማመንታት እንደሚነግረን መላእክት ከእግዚአብሄር በታች የሆኑ ፍጥረታትና በእርሱ እቅድና ፈቃድ ብቻ የሚመላለሱና የሚመሩ ናቸው፡፡ ስለዚህ በመላእክትና በእግዚእበሄር መሃል ያለው ልዩነት ግልጽ ነው፡ ምክኒያቱም እነርሱ የእርሱ ናቸውና (መዝ. 104-4)፡፡ እያንዳንዳቸውም በየግላቸውና በተለየ ሁኔታ በእግዚአብሄር በራሱ፤ ለእርሱም ክብር ለሚሆን አገልግሎት የተመረጡ ናቸውና (1 ጢሞ. 5፡21)፡፡ እንዲሁም እንደ እግዚአብሄር ያለ ማን ነው; የሚል ትርጉም ያለው የሚካኤል እና እግዚአብሄር ኃያል ነው የሚል ትርጉም ያለው የገብርኤል የስሞቻቸው ትርጉም በመላእክቱና በእግዚአብሄር መሃል ያለውን በምንም ዓይነት ሁኔታ የማይቆረጠውን ግንኙነት ያሳያል፡፡
Jan 12, 2026•3 min•Season 3Ep. 4
መላእክት የሚኖሩት በሰማይ ነው (ሉቃስ 2፡15)፡፡ በሰማያዊው ዙፋኑም ፊት ለፊት እግዚአብሄር የሚያዛቸውን ሁሉ ይታዘዙታል፡፡ ለእግዚአብሄር አገልግሎትና ፈቃዱንም ለማድረግ እንዲሁም እርሱን ለማመስገንና ለማምለክ ሁልጊዜ የተዘጋጁ ናቸው (መዝ. 103፡2021)፡፡ የእግዚአብሄርንም ፊት እያዩ ያመልኩታል (ማቴ 18፡10)፡፡ በአጭሩ ሲገለጽ የመላእክት ሥራቸው በሰማያት ሆነው እግዚአብሄርን መታዘዝ፤ ማምለክና ማመስገን ነው፡፡
Jan 11, 2026•18 min•Season 3Ep. 3
መልኣክ የሚለው ቃል መጽሃፍ ቅዱስ በተጻፈባቸው በሁለቱ ቋንቋዎች የሚለውን ለመረዳት መሞከር ይጠቅመናል፡፡ በእብራይስጥ ቋንቋ ( mal’ak ) ማልኣክ የሚል ሲሆን በግሪክ ቋንቋ ደግሞ ( angelos ) አንጅሎስ ይላል፡፡ ይህም የሚያመለክተን የመላእክት ዋናው አገልግሎታቸው እና ተግባራቸው ዜና ተሸካሚዎች እና አስተላላፊዎች፤ አዋጅ ነጋሪዎችና መልእክተኞች እንደሆነ ነው፡፡
Dec 29, 2025•16 min•Season 3Ep. 2
በመጽሃፍ ቅዱሳችን የመጀመሪያው ዐረፍተ ነገር በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰማይንና ምድርን እንደ ፈጠረ ይነግረናል። ይህም የሚያሳየን እኛ የምንኖርበት ዓለም ሁለት ዓይነት እንደሆነ እና የእግዚአብሄር ዓለም በሁለት ክፍል የተከፈለ እንደሆነ ነው፡፡ እኛ የሰው ልጆች ሁላችን ማንም ሊያየንና ሊረዳን በሚችልበት ሁኔታ የተፈጠርን በቁሳዊ ዓለም የምንገኝ ፍጥረታት ስንሆን መላእክት ግን ሙሉ በሙሉ ከኛ በላይ ሆነው በሰማያዊ ሥፍራዎች የሚገኙ መንፈሳዊ ፍጥረታት ናቸው፡፡ ስለዚህ ስለ መላእክት ትክክለኛውን ግንዛቤ ሊሰጠን የሚችለው እግዚአብሄር ብቻ ነው፡፡ ይህንንም እግዚአብሄር የሚያደርገው በሰማይና በምድር ባለው በጌትነቱ ሥልጣን የቃሉን (የመጽሃፍ ቅዱስን) እውነት በመጠቀም ነው፡፡ መጽሃፍ ቅዱስ ብቸኛው የዚህ እውቀት ምንጩ ሊሆን ይገባል፡፡
Dec 20, 2025•16 min•Season 3Ep. 1
በዘር፤ በጾታ፤ በማህበራዊ፤ በኢኮኖሚያዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮቻችን ከመለያየታችን ባለፈ እኛ ክርስቲኖች ሁላችንም በፍቅርና በአንድነት እንድንኖረና ለሌሎችም መልካም ምሳሌዎች እንድንሆን ታዘናል (የዮሃንስ ወንጌል 13፡34-3፤ ገላቲያ 3፡28-29)፡፡ እንዲሁም ደግሞ በተቻለ መጠን ሁሉ በአእምሮኣችን አስተሳሰብና በመሳሰሉት ነገሮቻችን ሁሉ አንድ እንድንሆን ተጠርተናል (ዮሃንስ 17፡20-21፤ ፊልጵስዩስ 2፡2፤ ሮሜ 14፡1-15፡13)፡፡ በክርስቲኖች መሃል ክፍፍል ሲፈጠር ለዓለም የምንመሰክረውን ምስክርነታችንን እንደደሚያደናቅፍብን ልናውቅ ገባናል፡፡ በክርስቲናዊ አስተምህሮችም መሃል በተለያዩ ዓይነት ክርክሮች አማካኝነት የሃሳብ ልዩነቶች ሲፈጠሩ የጋራ እምነቶቻችን እተሸረሸሩና ልዩነቶቻችን እየሰፉ ሲሄዱ የህይወታችን ዋናው ዓላማ የሆነው አንድነታችን እየተዳከመ በመሄድ ለሁለተኛና ለሦሥተኛ ...
Sep 09, 2025•21 min•Season 2Ep. 6
በመጽሃፍ ቅዱሳችን ውስጥ “ወንጌል” የሚለው ቃል ለየት ያለ ቃል ነው፡፡ ቃሉ አጭርና ውስን ቢመስልም በብዙ መንገዶች ሊገለጹ የሚችሉ ልዩ ልዩ ሃሳቦችንና መልእክቶችን የያዘ ቃል ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል፡- በመጀመሪያ ደረጃ በብሉይ ኪዳን ዋና እምብርት ላይ የተጠቀሱትን የድነትን ተስፋዎች ሁሉ አቅፎ በመያዝ ጉዳዩን በሚገባ ያብራራል፡፡ ቀጥሎ ደግሞ የናዝሬቱ ኢየሱስ በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ ያዘጋጀውን መልካም ዜና ግልጽ አድርጎ ይነግረናል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ስለ ክርስቶስ የተነገረውን እውነት እና የእግዚአብሄርን የማዳን ሥራውን በሚገባ እንዲረዱ ለአድማጮች ሁሉ ግልጽ ያደርገዋል፡፡ በመጨረሻም፡- ይህ “ወንጌል” የሚለው ስም ራሱ በቀደመቺው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ልዩ ሥፍራ ተሰጥቶት የኢየሱስን ታሪክና ድንቅ ሥራዎቹን መናገር ብቻ ሳይሆን ለሚቀጥለውም ትውልድ ሊተላለፍ በሚችልበት ሁኔታ በአዲስ ኪዳ...
Sep 03, 2025•24 min•Season 2Ep. 5

Aug 26, 2025•16 min•Season 2Ep. 4

Aug 18, 2025•16 min•Season 2Ep. 3

Aug 13, 2025•19 min•Season 2Ep. 2
ልናውቀው የሚገባን ትልቅ ነገር ቢኖር ሞት በጣም አስጨናቂ ነገር እንደሆነና በዚህች ምድር ምንም ዓይነት ነገር ዘላለማዊ እንዳልሆነ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ማንም ሞትን ቢጠላና ቢቃወም እንኳን ከሞትና ሞት ከሚያስከትለው የጋራ ጉዳት ማምለጥ የሚችል አይኖርም፡፡ ይህም ሊሆን የቻለው ከኃጢኣትና ከሰው ልጆች ክፋት የተነሳ ነው፡፡ ስለዚህ የሰው ዘር ሁሉ በሚያሳዝን ሁኔታ የመከራና የጭንቀት ሸክም የበዛበትና ጥልቅ የሆነ ምህረት የሚያስፈልገው ፍጥረት ሆኖ ሊቀር ችሎአል፡፡ ከነዚህ ከባባድ ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች የተነሳ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መልካም ዜና ሆኖ በመቅረብ ከዘለዓለም ጥፋትና ሞት ሊያድነንና ሊታደገን ወርቃማ መጽናናትን፤ ንጹህ ተስፋንና ለሁሉም ዓይነት ችግር ልዩ መፍትሄ ሆኖ እንደቀረበልን እንረዳለን፡፡
Aug 04, 2025•17 min•Season 2Ep. 1
የክርስቶስ ቤዝዎት ሥራ፣ ትምህርቱ፣ ፈውሱ፣ መከራው፣ ሞቱና ትንሣኤው ፍጻሜ የሚያገኝበት ጊዜ አለ። ይሁን እንጂ የኢየሱስ ሥራ ቀጣይነት ላይ ግራ የሚያጋባ ነገር ሊኖር አይገባም። ከሞት የተነሣው የትንሣኤው ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፣ “እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁል ጊዜም ከእናንተ ጋራ ነኝ” እንዳላቸው ማለት ነው (ማቴ. 28፥20)።
Jul 15, 2025•17 min•Season 1Ep. 23
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
Jul 09, 2025•18 min•Season 1Ep. 22
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
Jul 01, 2025•17 min•Season 1Ep. 21
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
Jun 25, 2025•20 min•Season 1Ep. 20
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
Jun 18, 2025•17 min•Season 1Ep. 19
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶች የያዘ ነው።
Jun 09, 2025•11 min•Season 1Ep. 18
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
Jun 04, 2025•10 min•Season 1Ep. 17
ጌርሃርደስ ቮስ የተሰኘ ምሁር እንደገለፀው የክርስቶስን ትንሣኤ ከሦስት የተለያዩ ጥቅሞች አንጻር ማየት እንችላለን፣ 1) ዐዋጃዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ የመታወጅ ባሕርይ ያለው ሲሆን፣ እርሱ ከሞት በመነሣት ምክንያት በማንነቱ፣ በሞቱና በትንሣኤው የሠራቸው ሥራዎች ወደ ሌሎች ሰዎች ይደርሳል ማለት ነው። 2) ምሳሌያዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ ሥራው የሚከወንበት መንገድ ለሌሎች የክርስቶስ ተከታይ አማኞች ትልቅ ምሳሌ ሆኖ ያገለግላል ማለት ነው። 3) መሣሪያዊ ፋይዳው፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ መሠረቱና ጥቅሙ የርሱ አማኞች የሆኑ በሙሉ ያንኑ መንገድ ተከትለው ለሙታን ስለሚነሡ እንደ ቀዳሚ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላል ማለት ነው (ቮስ 3.5.47-48; Single-Volume Edition, 582-83)።
May 27, 2025•15 min•Season 1Ep. 16

May 20, 2025•17 min•Season 1Ep. 15

May 12, 2025•20 min•Season 1Ep. 14
የክርስቶስ ትንሣኤ የተለመዱ ታሪካዊ ክሥተቶችንና የተፈጥሮ ሕጎችን ሁሉ ዐልፎ የሚሄድ ታሪካዊ እውነት ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር የተለመዱ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ በመጣስ በክርስቶስ ትንሣኤ ድንቅ ተኣምራዊ ሥራውን ሠርቷል። የክርስቶስ ትንሣኤ ከሰዎች ጥበብና መረዳት፣ እንዲሁም ከተፈጥሮ ሂደት በላይ የሆነ ክሥተት ነው። በተጨማሪም ክሥተቱ ከእግዚአብሔር የማዳንና ፍጥረትን የማደስ ሥራ ጋራ የተቆራኘ ነው።
May 06, 2025•17 min•Season 1Ep. 13
የክርስቶስ ትንሣኤ የተለመዱ ታሪካዊ ክሥተቶችንና የተፈጥሮ ሕጎችን ሁሉ ዐልፎ የሚሄድ ታሪካዊ እውነት ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር የተለመዱ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ በመጣስ በክርስቶስ ትንሣኤ ድንቅ ተኣምራዊ ሥራውን ሠርቷል። የክርስቶስ ትንሣኤ ከሰዎች ጥበብና መረዳት፣ እንዲሁም ከተፈጥሮ ሂደት በላይ የሆነ ክሥተት ነው። በተጨማሪም ክሥተቱ ከእግዚአብሔር የማዳንና ፍጥረትን የማደስ ሥራ ጋራ የተቆራኘ ነው።
May 01, 2025•24 min•Season 1Ep. 12
የክርስቶስ ትንሣኤ የተለመዱ ታሪካዊ ክሥተቶችንና የተፈጥሮ ሕጎችን ሁሉ ዐልፎ የሚሄድ ታሪካዊ እውነት ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር የተለመዱ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ በመጣስ በክርስቶስ ትንሣኤ ድንቅ ተኣምራዊ ሥራውን ሠርቷል። የክርስቶስ ትንሣኤ ከሰዎች ጥበብና መረዳት፣ እንዲሁም ከተፈጥሮ ሂደት በላይ የሆነ ክሥተት ነው። በተጨማሪም ክሥተቱ ከእግዚአብሔር የማዳንና ፍጥረትን የማደስ ሥራ ጋራ የተቆራኘ ነው።
Apr 24, 2025•12 min•Season 1Ep. 11
የክርስቶስ ትንሣኤ የተለመዱ ታሪካዊ ክሥተቶችንና የተፈጥሮ ሕጎችን ሁሉ ዐልፎ የሚሄድ ታሪካዊ እውነት ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር የተለመዱ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ በመጣስ በክርስቶስ ትንሣኤ ድንቅ ተኣምራዊ ሥራውን ሠርቷል። የክርስቶስ ትንሣኤ ከሰዎች ጥበብና መረዳት፣ እንዲሁም ከተፈጥሮ ሂደት በላይ የሆነ ክሥተት ነው። በተጨማሪም ክሥተቱ ከእግዚአብሔር የማዳንና ፍጥረትን የማደስ ሥራ ጋራ የተቆራኘ ነው።
Apr 15, 2025•15 min•Season 1Ep. 10
የክርስቶስ ትንሣኤ የእምነታችንን ቁልፍ ስፍራ ይይዛል። በክርስቶስ ትንሣኤ ሞት ማመናችን በእግዚአብሔር መታመናችንና በርሱ መተማመናችንን የሚያረጋግጥ ልዩ መገለጫ ነው። ያለ ክርስቶስ ትንሣኤ ክርስቲያናዊ ትምህርቶች ምንነትና ትርጒም አይኖራቸውም። ክርስቶስንም ሆነ የአማኝን ተስፋ ያለ ኢየሱስ አካላዊ ትንሣኤ ለማወጅ መጣር፣ የእምነትን መሠረታዊ እውነት ወደ ሚንድ ደረጃ የሚያደርስ ነገር ሲሆን የክርስቶስ ወንጌል የሞቱና የትንሣኤው ወንጌል ነው።
Apr 08, 2025•16 min•Season 1Ep. 9
የክርስቶስ ትንሣኤ የእምነታችንን ቁልፍ ስፍራ ይይዛል። በክርስቶስ ትንሣኤ ሞት ማመናችን በእግዚአብሔር መታመናችንና በርሱ መተማመናችንን የሚያረጋግጥ ልዩ መገለጫ ነው። ያለ ክርስቶስ ትንሣኤ ክርስቲያናዊ ትምህርቶች ምንነትና ትርጒም አይኖራቸውም። ክርስቶስንም ሆነ የአማኝን ተስፋ ያለ ኢየሱስ አካላዊ ትንሣኤ ለማወጅ መጣር፣ የእምነትን መሠረታዊ እውነት ወደ ሚንድ ደረጃ የሚያደርስ ነገር ሲሆን የክርስቶስ ወንጌል የሞቱና የትንሣኤው ወንጌል ነው።
Mar 25, 2025•16 min•Season 1Ep. 8
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ፣ ግልጽ ያልሆነ ስውር ምስጢር ወይም በንግግር ደረጃ ብቻ ሊገለጽ የሚቻል ነገር ሳይሆን፣ በእውን የተደረገ አካላዊና ታሪካዊ ሀቅ ነው። ትንሣኤው በተግባር የተከናወነ፣ በበርካቶች በስፋት የተመሰከረ፣ ለብዙዎች ፊት ለፊት የታየና እውነት ስለ መሆኑ የተረጋገጠ ክሥተት ነው። የክርስቶስ ትንሣኤ ከታሪካዊ እውንነቱም በላይ፣ የርሱን መለኮታዊ ኀይል ከወቅታዊው ታሪካዊ ክሥተት ጋራ አቆራኝቶ የሚያሳይ ነው።
Mar 21, 2025•20 min•Season 1Ep. 7
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ፣ ግልጽ ያልሆነ ስውር ምስጢር ወይም በንግግር ደረጃ ብቻ ሊገለጽ የሚቻል ነገር ሳይሆን፣ በእውን የተደረገ አካላዊና ታሪካዊ ሀቅ ነው። ትንሣኤው በተግባር የተከናወነ፣ በበርካቶች በስፋት የተመሰከረ፣ ለብዙዎች ፊት ለፊት የታየና እውነት ስለ መሆኑ የተረጋገጠ ክሥተት ነው። የክርስቶስ ትንሣኤ ከታሪካዊ እውንነቱም በላይ፣ የርሱን መለኮታዊ ኀይል ከወቅታዊው ታሪካዊ ክሥተት ጋራ አቆራኝቶ የሚያሳይ ነው።
Mar 16, 2025•22 min•Season 1Ep. 6