"የግብፁ መንፈሳዊ ጉዞ የሚካሔደው ከጥቅምት 28 ቀን 2017 እስከ ኅዳር 10 ቀን 2017 ነው" ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ
ዶ/ር ተፈሪ በላይነ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ወደ ግብፅ ስለሚደረገው የመንፈሳዊ ጉዞ ፕሮግራም ሂደት ይናገራሉ።

ዶ/ር ተፈሪ በላይነ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ወደ ግብፅ ስለሚደረገው የመንፈሳዊ ጉዞ ፕሮግራም ሂደት ይናገራሉ።
ሊቀ ትጉሃን ገብረመድኅን መሰሉ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ሕይወት ዘማኅበረ ካህናት የመንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪ፤ የግብፅ ጉዞ መሰናዶንና የመንፈሳዊ ጉዞ ትሩፋቶችን አንስተው ያስረዳሉ።
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ በፍኖተ ሕይወት ዘማኅበረ ካህናት የመንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪነት ስለተዘጋጀው የ10 ቀናት የግብፅ ጉዞ መንፈሳዊ ተልዕኮ ይናገራሉ።
Learn how to ask questions when looking for a home to rent.
የMH17 ሰለባዎች 10ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተካሔደ
ለውጭ ሀገር ዜጎች አገልግሎቶችን የሚሰጡ ሆቴሎች ሁሉንም የአገልግሎት ክፍያዎች በዶላር ብቻ እንዲቀበሉ ብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ አስተላለፈ
In Australia, 30 June marks the end of the financial year and the start of tax time. Knowing your obligations and rebates you qualify for, helps avoid financial penalties and mistakes. Learn what to do if you received family support payments, worked from home, are lodging a tax return for the first time, or need free independent advice. - አውስትራሊያ ውስጥ ጁን 30 የፋይናንስ ዓመት ማክተሚያና የግብር ጊዜ መጀመሪያ ነው። ግዴታዎችዎንና ለግብር ተመላሽ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ መሆንዎን ማወቁ ለፋይናንስ ቅጣቶች ላለመዳረግና ስህተቶችን ከመሥራት እንዲድኑ ያግዝዎታል። የቤተሰብ ድጎማ ክፍያዎች...
"Mother's Role" - "የእናት ሚና" ፊልም ፀሐፊ፣ ተዋናይትና ዳይሬክተር ሰናይት መብራህቱ፤ እንደምን ፊልሟ "ምርጥ አጭር ፊልም" ተብሎ እንደተሸለመና እሷም "ምርጥ ተዋናይት" ሆና ለመሸለም እንደበቃች ትናገራለች።
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) በአቶ በቀለ ገርባ ምትክ አቶ ሙላቱ ገመቹን የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚደንት አድርጎ መረጠ
Learn how to talk about the success of athletes during a big sporting event like the Olympic Games.
ከደርዘን በላይ ፍልስጤማውያን በእሥራኤል የአየር ጥቃት ተገደሉ
በአማራ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት በ17 ከተሞች ተለቀቀ
አቶ አያሌው ሁንዴሳ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች ዋቤ ነቅሰው ይገልጣሉ። ሰማያዊ ሕይወቱም ሰላምን የተላበሰ እንዲሆንና ለቤተሰቡ አባላትም ልባዊ መፅናናትን ይመኛሉ።
"ነቢይ መኮንን፤ የያኔውን የጨለማ ጊዜና እሥር ቤት ወደ ብርሃን የለወጠልን ነው" የሚሉት አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታ፤ ሰሞኑን ላይመለስ ዓለምን ስለተሰናበተው ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን የእሥር ቤት ሕይወትና የጥበብ ክህሎቶቹን አንሰተው ከትውስታዎቻቸው ያጋራሉ። ያፅናናሉ።
ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የገጣሚ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔትና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን የጥበብ ውርሰ አሻራዎች በጥልቅ ሐዘን በተመላና ሞገስ አላባሽ አንደበት ነቅሶ ይናገራል።
በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን ላይ 33 በመቶ ቅናሽ መደረጉ ተገለጠ
Aggressive driving is a continuum of bad driving behaviours which increase crash risk and can escalate to road rage. People who engage in road rage may be liable for traffic offences in Australia, have their car insurance impacted and most importantly put their lives and those of others at risk. Learn about the expectations around safe, responsible driving and what to do when you or a loved one are involved in a road rage incident. - አመጻን የተሞላ የማሽከርከር ባህሪ አደጋ እንዲጨምር እና በጎዳና ላይ የአመጽ ተግባር እንዲጨምር ም...
ከአምስት አንድ የሚሆኑ አውስትራሊያውያን የጾታ ጥቃትን እንደሚፈጽሙ ጥናቶች ይፋ አደረጉ ፤ በቪክቶሪያ የወጣት ጥፋተኞችን ቁጥር ለመቀነስ እየተደረገ ያለው ጥረት አጣብቂኝ ውስጥ ነው ተባለ ፡፡
የኢትዮጵያ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊመደብ ነው፤ እስካሁን ያሉ የደረጃ ምደባዎች ተሽረው በአዲስ ምዘና ይተካሉ።
የእንግሊዝ ሌበር ፓርቲ በዛሬው ዕለት መካሔድ በጀመረው ብሔራዊ ምርጫ በእንግሊዝ ፖለቲካ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የምክር ቤት ወንበሮችን በማሸነፍ መንግሥት ለማቆም እንደሚበቃና ከር ስታርመር አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሆኑ እየተጠበቀ ነው።
Observing the cultural protocols of Aboriginal and Torres Strait Islander peoples is an important step towards understanding and respecting the First Australians and the land we all live on. - የአቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴተኛ ዜጎችን ባሕላዊ ፕሮቶኮሎች ልብ ብሎ መረዳት፤ ስለ ነባር ዜጎችና የምንኖርባት ምድር ግንዛቤ ለመጨበጥና ከበሬታን ለመቸር ጠቃሚ ወደፊት የመራመጃ እርምጃዎች ናቸው።
እሥራኤል ለከሃን ዩኒስ ነዋሪ ፍልስጤማውያን የጅምላ ቀዬ ለቀቃ ትዕዛዝ ሰጠች
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የፕሮጄክቶች አስተባባሪና ዲያቆን ዶ/ር ብሩክ ይርሳው በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ግብር ላይ ለመዋል በሂደት ላይ ስላለው ፕሮጄክት ይናገራሉ።
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የፕሮጄክቶች አስተባባሪና ዲያቆን ዶ/ር ብሩክ ይርሳው በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ግብር ላይ ለመዋል በሂደት ላይ ስላለው ፕሮጄክት ይናገራሉ።
Sharing and describing food that is special to your family and culture.
ጁላይ 1 አዲሱ የፋይናንስ ዓመት የሚጀምርበት ዕለት ነው። በዘንድሮው የፋይናንስ ዓመት በርካታ ለውጦች ግብር ላይ መዋል ይጀምራሉ። በኑሮ ውድነት ትግል ውስጥ ላሉ አውስትራሊያውያን በመጠኑም ቢሆን በመልካም ጎኑ ተቀባይነት ያላቸውን ዜናዎች ይዞ ብቅ ብሏል።
የሌበር ፓርቲ ሴናተር ፋጡማ ፔይማን ላይ የጣለውን ማዕቀብ ተቃርነው የሙስሊም መሪዎችና የመብቶች ተሟጋች ቡድኖች ገልፅ ደብዳቤ አወጡ
ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎች ያገኘችው የዕዳ ክፍያ እፎይታ በድጋሚ ይራዘማል ብላ እንደምትጠብቅ አመላከተች
ዶ/ር ተስፋዪ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ ንብረት ዓለሙ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ ስለ መጪው 2017 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዝግጅትና አስፈላጊ ማኅበረሰባዊ ተሳትፎ ይናገራሉ።
የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ስለምንና እንደምን የማኅበሩን ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት የሥራ አገልግሎት ኃላፊነታቸውን እንዲለዋወጡ ከመግባባት ላይ እንደደረሰ ያስረዳሉ።