ኢትዮጵያ ውስጥ ኢ-ሲጋራ የሚያጤሱ ሴቶች ቁጥር እየጨመረ ነው፤ 32 በመቶ የሚሆነው የማኅበረሰብ ክፍልም ሱስ ውስጥ ይገኛል
የውጭ ዜጎች በመንግሥት የሕክምና ተቋማት ለሚያገኙት የሕክምና አገልግሎት በእጥፍ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ መመሪያ ተዘጋጀ

የውጭ ዜጎች በመንግሥት የሕክምና ተቋማት ለሚያገኙት የሕክምና አገልግሎት በእጥፍ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ መመሪያ ተዘጋጀ
የ"ትዝታ" ዘጋቢ ፊልም ዳይሬክተር አራማዝት ካላይጂያን፤ አርመንያውያን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ዓለም ውስጥ ከሠልፈኛ ባንድ ምሥረታ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ቀማሪነትና የዘመናዊ ሙዚቃ ጉልህ የጥበብ አሻራዎቻቸውን ስለሚዘክረው ፊልማቸው ጭብጦች ያወጋሉ። አርመናውያን በአጼዎቹ ዮሐንስ አራተኛ፣ ዳግማዊ ምኒልክና ቀዳማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥታት ውስጥ ከአድዋ ጦርነት ጣሊያንን መመከቻ መሣሪያ አበርካችነት፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንና የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ግንባታዎችና በሌሎችም ዘርፈ ብዙ መስኮች ያበረከቷቸውን ሁነኛ አስተዋፅዖዎች ያነሳሉ። ትዝታ ነሐሴ 25 /ኦገስት 31 በሜልበርን Lido Cinemas ለሕዝብ ይቀርባል።
Learn how to talk about cars and understand common Aussie car slang. - Learn how to talk about cars and understand common Aussie car slang.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የመግቢያ ቲኬት ዋጋ ጭማሪ አደረገ
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ ሰው ሠራሽ አስተውሎት በነገው ዕለት ለሚጀመረው የምርታማነት ጉባኤ ዋነኛ ትኩረት መሆኑን አመላከቱ
በአፋር ክልል 2.6 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ የሰው ቅሪተ አካል ተገኘ
ደራሲ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው የቀለም ጠብታዎቹ በረከት "ጉርሻና ቅምሻ፤ የዳመና ግላጭ ወጎች" መፅሐፉ ይዘት ያወጋል።
ደራሲ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው የቀለም ጠብታዎቹ በረከት "ጉርሻና ቅምሻ፤ የዳመና ግላጭ ወጎች" መፅሐፉ ይዘት ያወጋል።
ደራሲ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው የቀለም ጠብታዎቹ በረከት "ጉርሻና ቅምሻ፤ የዳመና ግላጭ ወጎች" መፅሐፉ ይዘት ያወጋል።
የትምህርት ሚኒስቴር በኃላፊነት ላይ ያለ የመንግሥት ሹመኛ ወይም ተመራጭ ለክብር ዶክትሬት እንዳይታጭ የሚከለክል መመሪያ አወጣ
ኢትዮጵያ ከ10 ዓመታት በኋላ በሶማሊያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደሯን ሾመች
Education is a pathway to opportunity, but for too long, Indigenous students in Australia have faced barriers to success. While challenges remain, positive change is happening. In this episode we’ll hear from Indigenous education experts and students about what’s working, why cultural education matters and how Indigenous and Western knowledge can come together to benefit all students. - ትምህርት ወደ መልካም ዕድል ማምሪያ ነው፤ ይሁንና ለረጅም ጊዜያት አውስትራሊያ ውስጥ የነባር ዜጎች ተማሪዎች ስኬት ላይ ለመድረስ ደንቃራዎች ገጥሟቸዋል። ተግዳሮቶች እንዳሉ አ...
"የጋዛ ሁኔታ ከዓለም የከፋ ፍርሃት ዐልፎ የሔደ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብክት ሊቀ ጳጳስ፤ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባራትን አካትተው የሰኔ ጾም / ጾመ ፍልሰታን ዋነኛ ይዘትና ትርጓሜ ነቅሰው ያስረዳሉ።
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባልና በኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብክት ሊቀ ጳጳስ፤ የሐዋርያት ጾም / ጾመ ፍልሰታን ዋነኛ ይዘትና ትርጓሜ አስመልክተው ያስረዳሉ።
Learn how to ask for money or donations in English. - Learn how to ask for money or donations in English.
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው አንድ ዓመት በሀገሪቱ በርካታ አሳሳቢ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታዎች እንደተከሰቱ፤ በተለይም በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥት ኃይሎችና ታጣቂ ቡድኖች መካከል የሚካሔዱ የትጥቅ ግጭቶች በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነትና የነፃነት መብቶች ጥሰቶችን እንዳስከተለ በዓመታዊ ሪፖርቱ አመለከተ።
"የቁንጅና ውድድር በቁንጅና ብቻ የተወሰነ አይደለም። ማኅበረሰባትና ኢንዱስትሪዎችንም ለማገናኘት እንደ ድልድይ የሚጠቅም ነው። ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን የምናነሳባቸው፤ ያልተሰሙ ድምፆችን የምናስተጋባበት ነው" የሚል አመኔታዋን ያነሳቸው ልዕለ ሞዴል ሩት ይርጋዓለም፤ ከወይዘሪት አዲስ አበባ እስከ ዓለም አቀፍ ወይዘሪት ልዕለ ሞዴልነት የቁንጅና ዘውድ ደፍታለች፤ በልዩ አልባሳት ተሽሞንሙና የፋሽን ትዕይንቶች ላይ ግዘፍ ነስታለች። ከራሷ አልፋም የሀገረ ኢትዮጵያን ስም በማለፊያነት አስጠርታለች።
የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚና የፍልስጥኤም ባልስልጣን ፕሬዚደንት ማሙድ አባስ በስልክ ተወያዩ - አውስትራሊያ 25 ሺህ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን በ2026 ልትቀበል ነው
ድምፃዊ ይሁኔ በላይ ከባሕዳር ዩኒቨርሲቲ ዕውቅና ተቸረው
ዩቲዩብን ጨምሮ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች በሆኑ አውስትራሊያውያን ታዳጊ ወጣቶች ላይ የማኅበራዊ ሚዲያ ተደራሽነት ዕገዳ ሊደረግ ነው
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሹ ለጤናማ አመጋገብ የሚያስፈልጉ ምግቦችን ለመግዛት የሚያስችል ምጣኔ ሃብታዊ አቅም የለውም ተባለ
የኢትዮጵያውያን ቢዝነስ ማኅበር መሥራችና ተሳታፊዎች ለሶስተኛ ጊዜ ሜልበርን ከተማ ውስጥ ስላካሔዱት የኢትዮጵያውያን ንግድ ማኅበረሰብ ውይይት ፋይዳዎች ይናገራሉ።
ከአምስት አንድ አውስትራሊያውያን የመብራትና ጋዝ ክፍያ ለመክፈል እየተሳናቸው እንደሁ አንድ አዲስ ሪፖርት አስታወቀ
የትምህርት ሚኒስቴር፤ ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረቁ ተማሪዎች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተማሪ እንዲሆኑ ለማስቻል ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀ አስታወቀ።
Learn polite ways to request a job reference from managers or colleagues. - Learn polite ways to request a job reference from managers or colleagues.
የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 135.3 ሚሊየን መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት የሥነ ሕዝብ ፈንድ 2025 ሪፖርት አስታወቀ
የአውስትራሊያ ሠራተኞች ማኅበር የአውስትራሊያ የሥራ ቀናት በሳምንት አራት ቀናት እንዲሆን ጠየቀ
የቀድሞው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ታጋይ የነበሩት ኦቦ ኩምሳ ቡራዩ ከእዚህ ዓለም በድንገት ተሰናብተዋል። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ጁላይ 26 / ሐምሌ 19 በፐርዝ ከተማ ይከናወናል።
ሰኞ - ሐምሌ 14 ቀን 2025 / July 21 - 2025