ShayI Bunna ሻይ ቡና AMHARIC PODCAST - podcast cover

ShayI Bunna ሻይ ቡና AMHARIC PODCAST

Yibeltall Tilahunnpodcasters.spotify.com
ShayI, Bunna || ሻይ ቡና ፖድካስት በአማርኛ || AMHARIC PODCAST ሰላም የሻይ ቡና ፖድካስት ተከታታዮች በተለያዪ ጠቃሚ ባልክዋቸው ጉዳዮች ላይ ሃሳቤን እያካፈልከዋችሁ ዝርዝር መረጃዎችን ከተለያዩ ምንጮች ወደናንተ አደርሳልሁ፡፡ መልካም ቆይታ email yibeltaltilahun@gmail.com Telegram @Shayibunna 📌ጤና | Health 📌ቴክኖሎጂ || Technology 📌ቢዝነስ || Business 📌ወቅታዊ || Current affairs
Last refreshed:
Follow this podcast in the Metacast mobile app to refresh it and see new episodes.
Download Metacast podcast app
Podcasts are better in Metacast mobile app
Don't just listen to podcasts. Learn from them with transcripts, summaries, and chapters for every episode. Skim, search, and bookmark insights. Learn more

Episodes

📌ጤና | Health ኮሮና ቫይርስ

ያላችሁን ሃሳብ ባመቻችሁ አድራሻዬ አድርሱኝ || email_ yibeltaltilahun@gmail.com Telegram @Techforest || Instagram @Yebemuel በቻይናዋ ውሃን ከተማ የኮሮና ቫይረስ ህመም (ኮቪድ ፲፪/ COVID19) ከቁጥጥር ውጭ መሆኑ ከተሰማ ጀምሮ የጤና ጥበቃ ባለሙያዎች በርካታ የሰው ሕይዎትን ለመታደግ የሚረዳ ሙከራዎችን በማድረግ ላይ መሆናቸወን አበክረው ይናገራሉ። በቀርቡ የሳይንስና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ከኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ጋር በመቀናጀት በባህላዊ መንገድ መደሃኒቱን እንዳገኙ ይፋ እድረገዋል። እንደ የአለም የጤና ድርጅት መረጃ WHO World Hello Organisation የኮሮና ቫይረስ መድኃኒትም ሆነ ክትባት ያልተገኘለት በመሆኑ በቫይረሱ የተጠቁ ህሙማንን መንከባከብ እንጅ በሕክምና ዘዴ መፈወስ አልተቻለም። በመሆኑም ብቸኛው አማራጭ የቫይረሱን ሥ...

Mar 30, 20201 minSeason 1Ep. 1

🔰ብዙ ማብራሪያ ያልተደረገባቸው ጥያቄዎች!

ShayI, Bunna || ሻይ ቡና ፖድካስት 👉በአንድ ጊዜ ብዙ ቦታ መገኘት(supper position ) 👉ብርሀን ባለበት ቦታ እና በሌለበት ቦታ የጊዜ ፍጥነት ልዩነት (time_dilution and speed) 👉በርባኖስ(black hole) 👉መሰወር(invisiblity) 👉በደመና መሄድ (teleportation ) 👉 ድምፅ ሳያወጡ መነጋገር እንዲሁም ሀሳቡን አውቆ ያለድምጽ የመመለስ እና የመግባባት ጥበብ (telepathy) 👉ስነ ልቦና (psychiatry) 👉ስነ ፈለክ(astronomy) 👉ልዮ ፍጥረቶች( aliens ) 👉ስነ ከዋክብት(astrology ) በነዚህ ሀሳቦች ላይ ቀደምት አባቶቻችን ምን አይነት ሀሳብ ነበራቸው? ሀሳባችሁን ስጡ።...

Feb 23, 202059 sec
For the best experience, listen in Metacast app for iOS or Android