016_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 5: እንደ እግዚአብሔር ምርጦች በቅድስና እንኑር!በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ክርስትናችንን በቅድስና እንድንኖር ማሳሰብ ነው::May 23, 2019•1 hr 9 min
015_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 4: አሮጌውን ሰው በማውለቅና አዲሱን ሰው በመልበስ ክርስትናችንን እንኑር!በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት አሮጌውን ሰው በማውለቅና አዲሱን ሰው በመልበስ ክርስትናችንን እንድንኖር ማሳሰብ ነው::Apr 09, 2019•49 min
014_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 3: ምድራዊ ብልቶቻችንን በመግደል ክርስትናችንን እንኑር!በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት ምድራዊ ብልቶች የተሰኙትን ሥጋዊ ምኞቶቻችንን በመግደል ክርስትናችንን እንድንኖር ማሳሰብ ነው::Mar 24, 2019•34 min
013_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 2: በላይ ያለውን በማሰብ ክርስትናችንን እንኑር!በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት በላይ ያለውን በማሰብና በመሻት እንድንኖር ማሳሰብ ነው::Aug 07, 2018•30 min
012_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መርሆዎች ክፍል 1: መግቢያበ1ኛ ቆሮ. 15:3-8 ባለው ክፍል ላይ የቀረበ የክርስትናን ሃይማኖት መሠረት የሚተነትን በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: ይህ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረበው በHoly Sprit Media የኢንተርኔት ራድዮ ላይ ነው::Jul 12, 2018•21 min